“በምግብ ምክንያት የሚከሰት የስብ መከማቸት ወደ ጉበት ካንሰርነርት የመቀየር ደረጃ አለው” – ዶ/ር ሱራፌል መላኩ

https://feedpress.me/link/17593/13717568/amharic_61def46b-54ea-47d7-bc2a-7cf70dda3b73.mp3

ዶ/ር ሱራፌል መላኩ – በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ምርምር ተቋም፤ የጉበት ካንሰር ተመራማሪና የሥነ አመጋገብ ባለሙያ፤ በሙያቸው ዘርፍ እያካሄዱ ስላሉት ምርምር ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply