በምግብ ራስን ለመቻል በእንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ላይ ሁሉም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ።

ደሴ: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምግብ ራስን ለመቻል ሁሉም አካል የእንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ላይ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የአማራ ክልል እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ጽሕፈት ቤት በኮምቦልቻ ከተማ ለሦስት ቀናት ሲሰጠው የነበረውን የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ፓኬጅ የአሠልጣኞች ሥልጠናን አጠናቅቋል። ሥልጠናውን የወሰዱ ባለሙያዎች የወሰዱት ሥልጠና የተሻለ ዕውቀት ያገኙበት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply