በሞሮኮ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኘነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና በፓርላማው የኢትዮ- ሞሮኮ ወዳጅነት ቡድን በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ከኾኑት ናዚሃ አሎዩ ሙሐመዲ ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ጉዳይ ላይ ውይይት አድርገዋል። የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ዲማ ነገዎ (ዶ.ር) የሞሮኮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply