በሞቃዲሾ ከተማ መንገድ ዳር የተቀበረው ቦምብ ኢላማው የነበሩትን የቀድሞውን የሀገሪቱን የፓርላማ አባል ሙሐዲን ሀሰን አፍራህን ማቁሰሉንና 4 ወታደሮች መሞታቸው ታውቋል፡፡እስካሁን ለጥቃቱ ሃላፊነቱን የወሰደ ወገን ባይኖርም አንዳንድ አካላት ግን ጥቃቱ በአልሸባብ አሸባሪ ሃይሎች የተቀነባበረ መሆኑን ይናገራሉ ሲል የዘገበው የአህሉል ባያት ዜና ድረ ገፅ ነው፡፡
ቀን 17/05/2013
አሐዱ ራዲዮ 94.3
The post በሞቃዲሾ ከተማ የቀድሞውን የፓርላማ አባል ለመግደል ባለመው የቦምብ ጥቃት 4 ወታደሮች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ appeared first on አሐዱ ቲቪ እና ራድዮ 94.3.
Source: Link to the Post