በሥልጠና ላይ ለቆዩ የአድማ መከላከል አባላት ደማቅ አቀባበል ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተከሰተውን የሠላም እጦት ችግር በመቃወም የቀድሞው የልዩ ኃይል እና የሚሊሻ ኃይሎች የጽንፈኛውን አስተሳሰብ እና ድርጊት በመቃወም በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ተቋም ሲሠለጥኑ ቆይተዋል፡፡ የአድማ መከላከል አባላት ሥልጠናቸውን በአግባቡ እና በብቃት አጠናቀው ወደ የተመደቡበት ምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ግንደወይን ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል ሥነ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply