ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝታቸው የሥራ ስምሪት ሥርዓቱ የዜጎችን የመረጃ አያያዝ ዘመናዊ በማድረግ በዜጎች ላይ ይደርሱ የነበሩ ችግሮችን የሚያስቀር ነው ብለዋል። በውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን በመሙላት ረገድ የሚኖረው ሚና ጉልሕ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Source: Link to the Post