ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሥነ-ምግባር ግድፈትና በአሰራር ጥሰት መንግሥት ሊያጣው የነበረ ከ268 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ኮሚሽነር አዘዘው ጫኔ÷ በኮሚሽኑ የተጀመሩ የለውጥ ሥራዎች እንቅፋት እንዳይገጥማቸውና ሌብነትና ብልሹ አሠራርን ከምንጩ ለማድረቅ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡ ኮሚሽኑ የሥነ-ምግባር መከታተያ ሥርዓት ሥራውን ሳይንሳዊ ወደሆነ የተቋማዊ ስጋትና ሥራ አመራር ሥርዓት ማሸጋገሩን […]
Source: Link to the Post