“በሦስተኛ ወገን የሚጓተት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት እንዳይኖር ችግሮችን ፈትተናል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር

ባሕርዳር: ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ዙሪያው የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ አለመጠናቀቅ የመልካም አስተዳደር ችግር ኾኖ ቆይቷል፡፡ በተጨማሪ በመንግሥት በጀት ላይም ያሳረፈው ጫና ቀላል እንዳልኾነ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ከሚገነቡ የፌደራል መንግሥት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል ከሰባታሚት ጭስ ዓባይ ያለው የ21 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር አስፓልት መንገድ ግንባታ አንዱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply