
በዓለም ላይ ወደ 2 ቢሊዮን የሚጠጉ ሙስሊሞች ዓመታዊውን የረምዳን ጾም ጀምረዋል። በጾም ወቅት አማኞች ከንጋት እስከ ምሽት ራሳቸውን ከምግብ እና ከመጠጥ ያርቃሉ። በዚህ ወቅት ስፖርት ማዘውተር ችግር አለው? የትኞቹን ምግቦች በይበልጥ መመገብ ይመከራል? የሰውነት እንቅስቃሴ ባለሙያው ቢላል ሐፊዝ፣ የሥነ ምግብ ባለሙያዋ ናዚማ ቁረሺ ለዚህ ጽሑፍ ተማክረዋል።
Source: Link to the Post