በረመዷን ወር ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ድጋፍ ለማሠባሠብ ዝግጅት መጠናቀቁን የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያውያን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ የረመዷን ወር የመደጋገፍ እና የመረዳዳት ወር በመኾኑ በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ድጋፍ ለማሠባሠብ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልጸዋል። እነዚህን ወገኖች ለማገዝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በገንዘብም ይሁን በአይነት ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። የምክር ቤቱ ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply