“በረመዷን የተፈቀደውን እንዳያደርግ የተከለከለ ከረመዷን በኋላ ያልተፈቀደለትን ነገር መዳፈር አይፈቅድለትም” ኡስታዝ በድሩ ሁሴን

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዷን ወር በእስልምና እምነት ተከታዮች ታላቅ ወር ነው። የእስልምና እምነት መሠረቶች ከሆኑት አንዱ የኾነው ጾምና ሰላት የሃይማኖታዊ ግብረ ገብ ማጎልበቻ መንገድ መኾኑን ኡስታዝ በድሩ ነግረውናል። በረመዷን ፆም የእምነቱ ተከታዮች አላህን በመፍራት ከመጥፎ ነገር ራሳቸውን በማቀብ መልካም ነገር እንዲሠሩ ማድረግ እንደኾነም ነው ኡዝታዝ በድሩ የገለጹልን። የረመዷን ፆም የእምነቱ ተከታዮች አሏህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply