“በረጅም ጊዜያት የተገነቡ ጠቃሚ ሀገራዊ እሴቶችን በትምህርት ካሪኩለም ቀርጾ ማስተማር የጋራ ትርክትን ለመፍጠር ወሳኝ ሚና አለው” ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቶች ጠቃሚ እሴቶች ለትውልድ እንዲተላለፉ እና የኅብረተሰቡን አብሮነት የሚያጠናክሩ የጋራ ጉዳዮች ላይ በትኩረት እየሠሩ መኾኑን የተለያዩ ክልሎች አፈ ጉባኤዎች ገልጸዋል። በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ውጤታማነት ክትትል እና ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል። የአማራ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች አፈ ጉባዔዎች በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply