በሩዋንዳ ኪጋሊ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሕንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ መንግሥት ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽሕፈት ቤት መገንቢያ ባስረከበው 7 ሺ 7 መቶ 71 ካሬ መሬት ላይ ነው የመሰረት ድንጋዩ የተቀመጠው። የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ለኢትዮጵያ ኤምባሲ በኪጋሊ የተበረከው መሬት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት የበለጠ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply