በራያ ግንባር የሚገኙ የምስራቅ አማራ ፋኖ የእስልምና እምነት ተከታይ አባላቶች የፊጥራ ፕሮግራም አካሄዱ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ…

በራያ ግንባር የሚገኙ የምስራቅ አማራ ፋኖ የእስልምና እምነት ተከታይ አባላቶች የፊጥራ ፕሮግራም አካሄዱ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ግንባር ምሽግ ላይ ከሚገኙት የምስራቅ አማራ ፋኖ አባላት መካከል የእስልምና እምነት ተከታይ የሆኑና ታላቁን የረመዳን ጾም እየጾሙ የሚገኙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች ሚያዚያ 18/2014 ዓ.ም ግንባር ላይ ማፍጠራቸው ተገልጧል። “ፋኖነት ለኢትዮጵያዊነት ህያው ምስክር ነው።” የምስራቅ አማራ ፋኖ

Source: Link to the Post

Leave a Reply