በርሃማነትን ተከላካይ ዘቦች

ባሕርዳር: መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሃራ በርሃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርገውን መስፋፋት መካች ዘቦች ተደርገው ከሚወሰዱት የሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ፓርኮችና ጥብቅ ስፍራዎች ውስጥ አንዱ ነው የጎደቤ ፓርክ፡፡ ፓርኩ በዞኑ ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ጎደቤ በተባለው ስፍራ ይገኛል። ከ18 ሺህ 600 በላይ ሄክታር መሬት ይሸፍናል፡፡ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ መንግሥት በጥብቅ ደንነት ተከልሎ ሲጠበቅ ቆይቷል፡፡ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply