በርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ የሎጎ ሐይቅ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ቅድመ ዝግጅት ጎበኘ።

ደሴ፡ የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑክ ቡድኑ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ላይ በገበታ ለትውልድ የሚለማውን ፕሮጀክት ቀጣይ ሥራውን ለማስጀመር የቦታ መረጣ እና የቅድመ ዝግጅት ሥራውን ተመልክቷል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን ጨምሮ የሚመለከታቸው አካላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በጉብኝቱ ላይ ተገኝተዋል፡፡ ፕሮጀክቱ 13 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ እንደሚያርፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply