“በርካታ ኀይልን ፈጻሚ ማድረግ የመሪነት ሚና ቢኾንም ውጤታማ መኾን የሚቻለው በትብብር ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕዝብ ተመራጭ ሴቶች ሚና በሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ መልእክት ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ ንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በርካታ ኀይልን ፈጻሚ ማድረግ የመሪነት ሚና ቢኾንም ውጤታማ መኾን የሚቻለው በትብብር መኾኑን ከንቲባ አዳነች አቢቤ ተናግረዋል። ከተማን ከማስዋብና ማልማት ባለፈ ሰው ላይ መሥራት እንደሚያስፈልግም ነው ከንቲባዋ የተናገሩት፡፡ ሰዎች ሕዝባቸውን ለማገልገል ራሳቸውን ከሠጡ ሁለንተናዊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply