በርካታ ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ጥያቄን በራሳቸው መሸፈን የሚያስችል አቅም መፍጠራቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ.ር) ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደርን ጨምሮ ስድስት ክልሎች የሰብዓዊ ድጋፍ ጥያቄን በራሳቸው መሸፈን የሚያስችል አቅም መፍጠራቸውን ተናገረዋል። ኢትዮጵያን ከተረጂነት ማላቀቅ የብሔራዊ ክብር ጉዳይ በመኾኑ ለተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች በራስ አቅም ምላሽ መስጠት ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሠራ መኾኑንም ገልጸዋል፡፡ ኮሚሽነር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply