በርካታ ዓይነት እና መጠን ያለው የብረት ክምችት ተያዘ

በአቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 7 አስተዳደር በርካታ ዓይነት እና መጠን ያለው የብረት ክምችት በኢኮኖሚ አሻጥር ቁጥጥር ግብረ-ኃይል መያዙን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በተዋቀረው ግብረ-ኃይል ለግንባታ አገልግሎት ሊውሉ የሚገባቸው ፌሮ እና ብረታ ብረቶችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ነው የተገለጸው። ለጊዜው በገንዘብ ለመተመን ያልተቻለ ለረዥም ግዜ ሕገ-ወጥ በሆነ መልኩ የተከማቹ ፌሮ እና ብረታብረቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply