በርካታ የአፍሪካ ሀገራት የኢንተርኔት መቋረጥ እንዳጋጠማቸው ኔት ብሎክስ አስታወቀ

ከባህር ስር በተዘረጉ የኢንተርኔት ኬብሎች ላይ ባጋጠመው ብልሽት ምክንያት በበርካታ የምዕራብ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሀገራት ኢንተርኔት መቋረጡን ኢንተርኔት ኦብዘርቫቶሪይ ኔት ብሎክስ ገልጿል

Source: Link to the Post

Leave a Reply