በርካቶች ጋር መድረስ የቻለው የትዊተር ዘመቻ – BBC News አማርኛ

በርካቶች ጋር መድረስ የቻለው የትዊተር ዘመቻ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/77F0/production/_115040703_gettyimages-1229161342.jpg

ሐሙስ ዕለት ኢትዮጵያውያን በትዊተር ላይ 300 ህይወቶች በሦስት ወር የሚል ዘመቻ አካሂደዋል። የዚህ ዘመቻ አስተባባሪ የሆኑት ግለሰቦች ለቢቢሲ እንዳስረዱት ከሆነ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በበኩላቸው አላስፈላጊ እርምጃ በመውሰድ የሰው ሕይወት እንዲያልፍ ያደረገ አካል በሕግ መጠየቅ አለበት ሲሉ ለቢቢሲ ምላሻቸውን ሰጥተዋል። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች በበኩላቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ ችግር መፍትሄ የሚያገኘው “የፖለቲካ ቀውሱ መፍትሄ ሲያገኝ ነው” ብለዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply