በሰሀላ ሰየምት ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ከ46 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰሀላ ሰየምት ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ከ46 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ነዋሪዎች አስቸኳይ ሰብአዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል። የሰሀላ ሰየምት ወረዳ ጥቂት እውነታዎች፦ 👉ሰሀላ ሰየምት ወረዳ 13 ቀበሌዎችን የያዘ ነው። 👉ወረዳው የ2015/2016 ዓ.ም የምርት ዘመን ድርቅ ተከስቶበታል። 👉ወረዳው ከፊል አርብቶ አድር ነው። 👉ወረዳው መደበኛ ዝናብ በሚያገኝበት ወቅት መጠነኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply