በሰላም እና በአብሮነት የመኖር ባሕልን ለማስቀጠል ሕዝቡ በጋራ መሥራት እንዳለበት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተልዕኮውን እየተወጣ የሚገኘው ኮር በአዊ ዞን ከዚገም እና አጎራባች ወረዳዎች ጋር የሕዝብ ለሕዝብ ወንድማማችነትን የሚያጠናክር የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ የምክክር መድረኩን የመሩት የኮማንድ ፖስቱ ሠብሳቢ እና የኮሩ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አዲሱ መሐመድ ሕዝቡ ተከባብሮ እና ተቻችሎ የመኖርን ጥበብ የተካነ ደግ አሥተዋይ እና አቃፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply