በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ደሴ: ጥር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በደቡብ ወሎ እና በሰሜን ወሎ ዞኖች ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች እና ጤና ኬላዎች የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ዳይሬክተር ዶክተር ዓለማየሁ መኮነን ድጋፉ በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ጤና ተቋማት መልሶ ለማቋቋም የተደረገ መኾኑን ገልጸዋል፡፡ ከዚህ በፊት በአማራ ክልል እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply