You are currently viewing በሰሜናዊ የአማራ ዞኖች በድርቅ ቢያንስ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ባለሥልጣናት ተናገሩ – BBC News አማርኛ

በሰሜናዊ የአማራ ዞኖች በድርቅ ቢያንስ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ባለሥልጣናት ተናገሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5ad7/live/dd0e1310-5c45-11ee-ae5b-6f868f82c7a5.jpg

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ጎንደር ዞኖች በተከሰተ ድርቅ ቢያንስ የ18 ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በርካቶችም የሞት ደጋ እንደተጋረጠባቸው የአካባቢዎቹ ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናገሩ። በአካባቢዎቹ በዚህ ሳምንት ውስጥ እርዳታ የማይደርስ ከሆነ የከፋ ጉዳት ሊደርስ እንደሚችል አሳስበዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply