በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገበርኤል ወረዳ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሔደ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰልፉ ላይ የዘመሮ ከተማ ነዋሪዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች እና የገጠር ቀበሌዎች ተሳትፈውበታል። በሰልፉም ላይ በጽንፈኞች እና ተላላኪዎች ምክንያት የሚፈርስ ክልልም መንግሥትም የለም፣ ሀገራችንን ለማስቀጠል ከለውጡ አመራር ጎን እንቆማለን፣ ኢትዮጵያ ዳግም የዓድዋን ድል እየደገመች ነው፣ ሰላማችን በእያንዳንዳችን ቤት ናት የሚሉ መልእክቶች በሰፊው ተላልፈዋል። በመጨረሻም የወረዳው ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሸዋመነ ኃይሌ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply