ደብረ ብርሃን:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ ግዙፍ የመስኖ ፕሮጀክት ሊያስገነባ ነው። ፕሮጀክቱ 273 ሚሊዮን 576 ሺህ 474 ብር ወጪ ይደረግበታል። ከ 450 ሄክታር በላይ መሬት ማልማት የሚችል ሲሆን 350 አባውራዎችን ቀጥተኛ ተጠቃሚ እንደሚያደርግም ተገልጿል። የመስኖ ፕሮጀክቱን ዓባይ የግንባታ ተቋራጭ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር […]
Source: Link to the Post