በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የኀብረት ሥራ ማኀበራትን ውጤታማ ለማድረግ አቅማቸውን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ።

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን 921 ኀብረት ሥራ ማኀበራት እንዳሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት ማስፋፊያ እና ማደራጃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡ የተጠሪ ጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ባዩ ከበደ እንዚህ ማኀበራት በገንዘብ አቅማቸው እና በተቋማዊ አሠራራቸው ተወዳዳሪ ኾነው አባሎቻቸውን እና ማኀበረሰቡን በአግባቡ እንዲያገለግሉ የሚያስችል ማሻሻያ እየተደረገ ስለመኾኑን ጠቅሰዋል፡፡ የፋይናንስ አገልግሎት፣ የቦታ አቅርቦት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply