በሰሜን ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ በዘመናዊ መንገድ እየተሰበሰበ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ፣ በአባያ ቀበሌ፣ በርቅቻ ንዑስ ቀበሌ የተዘራ የበጋ መስኖ ስንዴ በዘመናዊ መንገድ እየተሰበሰበ መኾኑን የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ጥላሁን እንዳላማዉ ገልጸዋል፡፡ ዘመናዊ የስንዴ መሰበሰቢያ ኮምፓይነሮችን ለአርሶ አደሮች በወቅቱ በማቅረብ የመስኖ ስንዴ እንዲሰበሰብ እያደረጉ መኾኑን የተናገሩት። በቀጣይም በዘርፉ በስፋት እንደሚሠራ ተናግረዋል። አርሶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply