በሰሜን ሸዋ ዞን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ዳግም የመሰረት ድንጋይ ተጣለበት       (አሻራ ጥር 01 /2013 ዓ.ም ባህር ዳር) በሰሜን ሸዋ ዞን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክ…

በሰሜን ሸዋ ዞን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ዳግም የመሰረት ድንጋይ ተጣለበት (አሻራ ጥር 01 /2013 ዓ.ም ባህር ዳር) በሰሜን ሸዋ ዞን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክ…

በሰሜን ሸዋ ዞን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ዳግም የመሰረት ድንጋይ ተጣለበት (አሻራ ጥር 01 /2013 ዓ.ም ባህር ዳር) በሰሜን ሸዋ ዞን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በሰኔ 12 ቀን 2008ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተጥሎበት እንደነበር የሚታወስ ነው፡፡ የግንባታ ማስጀመር መርሀ ግብሩ ለተከታታይ አራት ዓመትና ከዚያ በላይ ዘግይቶ ዛሬ ጥር 01 ቀን 2008ዓ.ም በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሸገር የመሰረት ድንጋይ ተጥሎበታል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት የሰጡ የአካባቢው ነዋሪዎች ፤ የማህነራዊ ሚዲያ አንቂዎች እንዳሉት በአማራ ክልል በየዘመኑ የመሰረት ድንጋ ተጥሎባቸውና መሰረታቸው ወጥቶ በጅምር የቀሩ የመሰረተ ልማት ጅምሮች በአሳዛኝ ሁኔታ የክልሉንና የሀገሪቱን ሀብት አባክነው ምንም አይነት ጥቅም ሳይሰጡ የተቀመጡት የመሰረተ ልማት ጅምሮች እንዲቋጩም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply