በሰሜን ሸዋ ዞን ያለው የባለሃብቶች ተሳትፎ የሚበረታታ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድሩ በሰሜን ሽዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ አካል በኾነው የኢንሸስትመንት ፎረም ላይ ተገኝተው ከባለሃብቶች እና ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አድርገዋል። ከአማራ ክልል ጸጋዎች መካከል አንዱ የኾነው የሰሜን ሽዋ ዞን ከሥነ መንግስት ምስረታ፣ ፍልስፍና እና የፊደል ገበታ መነሻነት ባሻገር ታላቅ የሃብት ባለጸጋ መኾኑን ያወሱት የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply