በሰሜን ሸዋ ዞን 30 ሺህ 140 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በ2016 ዓ.ም 30 ሺህ 140 ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ ሥራዎች መካከል አንዱ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ነው፡፡ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት በመስጠት በተያዘው በጀት ዓመት ከ250 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ከ151 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply