በሰሜን ወሎ ወሎ ባቲ ወረዳ ያያ ቀበሌ እና ወርቄ አፈፋ ሰብላቸው በአንበጣ መንጋ ለወደመባቸው አርሶ አደርች ድጋፍ ተደረገላቸው፡፡                አሻራ ሚዲ…

በሰሜን ወሎ ወሎ ባቲ ወረዳ ያያ ቀበሌ እና ወርቄ አፈፋ ሰብላቸው በአንበጣ መንጋ ለወደመባቸው አርሶ አደርች ድጋፍ ተደረገላቸው፡፡ አሻራ ሚዲ…

በሰሜን ወሎ ወሎ ባቲ ወረዳ ያያ ቀበሌ እና ወርቄ አፈፋ ሰብላቸው በአንበጣ መንጋ ለወደመባቸው አርሶ አደርች ድጋፍ ተደረገላቸው፡፡ አሻራ ሚዲያ ህዳር፡-15/03/13/ዓ.ም ባህር ዳር የወሎ ቤተ አማራ በጎ አድራጎት ማህበር በሰሜን ወሎ ባቲ ወረዳ ያያ ቀበሌ እና ወርቄ አፈፋ ላሉ ሰብላቸው በአንበጣ መንጋ ለወደመባቸው አርሶ አደርች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በድምሩ ለ125 አባወራ 25 ኪሎ ዱቄት አንድ ሊትር ዘይት ለእያንዳንዳቸው አርሶ አደሮች አበርክተዋል፡፡ 44 ደርዘን ደብተር ደግሞ ለተለያዩ ተማሪዎችም አበርክተዋል፡፡ በተመሳሳይ በደቡብ ወሎ በድምሩ ለ125 አባወራ 25 ኪሎ ዱቄት አንድ ሊትር ዘይት ለእያንዳንዳቸው አርሶ አደሮች አበርክተዋል፡፡ አርሶ አደሮቹ ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ይሁን እንጂ የተጎጅወች ቁጥር ከፍተኛ ስለሆነ የመንግስትን እገዛ እንደሚፈልጉ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply