በሰሜን ወሎ ዞን ራያ አላማጣ ወረዳ የዋጃ እና ጥሙጋ ነዋሪዎች የሕወሀትን ወረራ የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ አለማጣ ወረዳ የዋጃ እና ጥሙጋ ነዋሪዎች የሕወሀትን ወረራ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አድርገዋል። ነዋሪዎቹ የሕወሀት ወራሪ ኃይሎች እያደረሱት ያለውን ግፍ እና በደል በሰላማዊ ሰልፍ አውግዘዋል። በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ የተለያዩ መልእክቶችን ይዘው የወጡት የአካባቢው ነዋሪዎች እየደረሰ ያለው የማንነት ወረራ እና ትንኮሳ በአፋጣኝ ሊቆም ይገባል ብለዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply