
ትናንት ሚያዚያ 2/ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ ወልዲያ ከተማና አካባቢዎቹ በመከላከያ እና በፋኖ መካከል ተከስቶ የነበረው አለመግባባት በእርቅ መፈታቱ ተገለጸ። የዞኑ ኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ኃብተማሪያም አሰፋ ትናንት ምሽት በወልዲያ ተከስቶ በነበረው ግጭት አንድ ታጣቂ እና አንድ ሰላማዊ ሰው ሕይወታቸው ማለፉን ለቢቢሲ ገልጸዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post