በሰሜን ወሎ ዞን ከፍራፍሬ ልማት ከ3 መቶ 35 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ተገኝቷል።

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በፍራፍሬ ምርት የተሰማሩ አርሶ አደሮች ከ3 መቶ 35 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ሰብስበው ለገበያ በማቅረብ ከምርት ሽያጭ ተጠቃሚ መኾናቸውን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በሐብሩ ወረዳ የቡሆሮ ቀበሌ ነዋሪ አቶ አራጋው አስፋው እንዳሉት በጓሯቸው በግማሽ ሔክታር መሬት ላይ ያለሙትን ፓፓያ እና አቦካዶ ለገበያ በማቅረብ 175 ሺህ ብር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply