በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የምስራቅ አማራ ፋኖ አባላት የምርቃት ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 4 ቀን 2014 ዓ.ም…

በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የምስራቅ አማራ ፋኖ አባላት የምርቃት ስነ ስርዓት እየተካሄደ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 4 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በአሸባሪውና ወራሪው የህወሓት ቡድን ለአምስት ወራትና ከዛ በላይ በግፍ በወረራ ተይዞ በነበረው በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ኮን ከተማ የምስራቅ አማራ ፋኖ ዋድላ ፋኖ የምርቃት ስነ ስርአቱን እያካሄደ ይገኛል። በምርቃ ስነ ስርአቱ ላይ ከተለያዩ ግንባሮች የተወጣጡ የፋኖ አመራሮችና የክብር እንግዶች ተገኝተዋል። በተለይ ደግሞ የምስራቅ አማራ ፋኖ አመራሮችና የባህርዳር ፋኖ አመራሮችና ተወካዮችም ተገኝተዋል። ከስፍራው የአሚማ ምንጫችን እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply