በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው በመለይ እና በራያ ቆቦ ሮቢት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ19 ሚሊዮን ብር ወጭ የመማሪያ ክፍሎች ተገንብተው ተጠናቀቁ ።

ወልድያ :መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢማጅን ዋን ደይ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በ19 ሚሊዮን ብር ወጭ ያስገነባቸውን የመማሪያ ክፍሎ አጠናቆ አስረክቧል፡፡ ኢማጅን ዋን ደይ ከዩኒሴፍ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ መለይ እና በራያ ቆቦ ሮቢት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ነው ግንባታውን ያከናወነው ፡፡ በየትምህርት ቤቶቹ ሁለት ሁለት ብሎኮች የተገነቡ ሲኾን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply