በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት በራያ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገልጸዋል። ኢ- ሰብዓዊ ድርጊት በግፍ እየተፈጸመበት ያለው የራያ ሕዝብ ቁጣውን በአደባባይ ዛሬ ሰኔ 02/2016 ዓ.ም በሰሜን ወሎ ዞን አላማጣ ከተማ እየገለፀ ይገኛል። ሕዝቡ የተለያዩ መፈክሮች በመያዝ እየደረሰበት ያለውን በማንነት ላይ የተመሰረተ ጭቆና አውግዟል። 👉ዛሬም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply