በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወረዳው ከ01 ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን የግዳን ወረዳ አሥተዳዳሪ አማኑኤል አያሌው፣ የግዳን ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ፀጋዬ ባዩህ እና መከላከያ ሰራዊት አዛዦች እየመሩት ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply