በሰሜን ጎንደር ዞን በጦርነት ከወደሙት 207 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ማስተማር የጀመሩት16ቱ ብቻ መኾናቸው ተገለጸ።

ደባርቅ፡ ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ አምስት ወረዳዎች ውስጥ በጦርነት ከወደሙት 207 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ማስተማር የጀመሩት 16 ትምህርት ቤቶች ብቻ መኾናቸው ተገልጿል። ወረራ በተፈጸመባቸው የዞኑ አምስት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች ዘረፋ እና ውድመት ተፈጽሞባቸዋል። አድርቃይ ወረዳ ወረራ ከተፈጸመባቸው ውስጥ አንዱ ነው። በአጠቃላይ 72 ትምህርት ቤቶች ነበሩት። የወረዳው ትምህርት ጽሕፈት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply