“በሰሜን ጎንደር ዞን የዝናብ እጥረት በተከሰተባቸው ወረዳዎች 452 ሺህ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የዝናብ እጥረት በተከሰተባቸው ወረዳዎች ነዋሪዎቹ ለችግር መጋለጣቸውን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰላምይሁን ሙላት በዞኑ ጃናሞራ፣ በየዳ፣ ምሥራቅና ምዕራብ ጠለምት ወረዳዎች የዝናብ እጥረት መከሰቱን ገልጸዋል፡፡ አካባቢው በጦርነት ክፉኛ የተጎዳ መኾኑን ያነሱት ኀላፊው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply