በሰሜን ጎጃም ዞን የተሠማራው ክፍለ ጦር የፈጸመው ግዳጅ ስኬታማ መኾኑን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ይመር ገበየሁ እንደገለጹት በደቡብ ሜጫ ወረዳ ገርጨጭ በተሰማሩት የሁለት ክፍለ ጦር የተለያዩ ሬጅመንቶች በ60 የጽንፈኛዉ ቡድን አባላት ላይ የማያዳግም እርምጃ ሲወስድ 80 መቁሰላቸውን አስታውቋል፡፡ አዛዡ አክለዉም በሪም፣ በብራቃት፣ በመርዓዊ፣ በአዴት የተሰማሩት እነዚሁ የሠራዊት አሀዶች እና የአማራ ክልል የፀጥታ ኃይል የተጋረጠባቸውን ሰው ሠራሽ መሰናክል እያስወገዱ ጽንፈኛውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply