በሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ወረዳ የተሠማራው የምሥራቅ ዕዝ ክፍለጦር 17 የፅንፈኛውን ቡድን አባላት በመደምሰስ፣ 12 በማቁሰል የጦር መሳሪያ መማረኩን ገልጿል።

የክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አለም ታደለ አንድ ሬጅመንት በሰሜን ጎጃም ጎንጂ ቆለላ ወረዳ ብራቃትና ዴንሳ ባታ ቀበሌ ሕዝቡን በዘረፋ ሲያሰቃዩ በነበሩ የፅንፈኛው አባላት ላይ በወሰደው እርምጃ 12 ክላሽ 04 ሽጉጥ 08 የቃታ መሳሪያ 02 ጀኔነተር 03 ሞተር ሳይክልና 10 ጀሪካን ቤንዝን እንዲሁም የተለያዩ የመሳሪያ መጠገኛ ስፔር ፓርቶችን ማርከዋል ብለዋል። ኮሎኔል አለም እንደተናገሩት የክፍለ ጦሩ ሬጅመንት በሰሜን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply