You are currently viewing በሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ እና በሽግግር ወቅት ፍትሕ መካከል የቆመችው ኢትዮጵያ – BBC News አማርኛ

በሰብዓዊ መብት ጥሰት ምርመራ እና በሽግግር ወቅት ፍትሕ መካከል የቆመችው ኢትዮጵያ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/ed85/live/2d88a100-bc39-11ed-89f4-f3657d2bfa3b.jpg

ኢትዮጵያ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል በተካሄደው ጦርነት ተፈጽሟል የተባሉ የመብት ጥሰቶችን ለመመርመር የተሰየመውን የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ የባለሙያዎች ኮሚሽንን ስትቃወም ቆይታለች። ዓለም አቀፍ መብት ተሟጋቾች በጦርነቱ ተፈጽመዋል የተባሉ የመብት ጥሰቶች ላይ የሚደረገው ምርመራ እንዳይቋረጥ ጥሪ እያቀረቡ ነው። ለጥሰቶቹ በሽግግር የፍትሕ ሂደት መፍትሄ ይገኝለታል የምትለው ኢትዮጵያ ለምንድን ነው የሰብዓዊ መብቶች የባለሙያዎች ኮሚሽንን የምትቃወመው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply