በሰንደቅ  ዓላማችንማ  ቀልድ  ይቅር ! – በኮማንደር አሰፋ ሰይፉ

ምነው ክ. ጠቅላይ ሚኒስትር ፧!
በኮማንደር አሰፋ ሰይፉ                       መስከረም ‘፬ / ‘፪ሺህ፩፩

በቀደምት በአገራችን ላይ ስላመጣኸውና ስላወረድኸ ው የሰላም ድባብ ( ብልጭታ|) ቡራኬዬን ስቸርህ  ደስ እያለኝ ነው፡ ፡
ከክ።ፕሬዜዳንት ኢሳኢያስ ጋር “ኹለት አገሮች አ ንድ ሕዝብ!” ያላችሁትን በመጨረሻዎቹ ኹለት ቃላ ት ብቻ  የሚገለጹበትን ቀን በመናፈቅ  መፈንደቄ ንም እገልጻለሁ፡፡ ተባረኩ!!!
የአንድ መንግሥት ከቀደምት ሃላፊነቱ ውስጥ ዳርድ ንበሩን ማስከበር እንዳለበት የሚካድ አይመስለኝም ; ዳርድንበሩን የሚለይበትም ሰንደቅ፟ኣላማውን በ ማውለብለብ ነው፡፡ እንደጦር መኮንነትህም አንድ  ወታደር ሰንደቅ፟አላማውን ከማስማረክ ይልቅ ሕይወ ቱን መስጠት መመረጣጡን ታውቃለህ፡፡ ይህ እኛ በነበርንበትና ከዚያም በፊ ት የነበረ የሰንደቅ ኣላም ክብርና ፍቅር ነበር፡ ፡
በቀደምት ስለዚህ ጉዳይ  ያቀረብሃቸውን ምሳሌዎች እንመልከት፡፡ የ አሜሪካን ሰንደቅ ኣላማ !’ 13 ጊዜ ተለውጧል ብለህ ያመጣኸው ምሳሌ ከእኛ  ጋርም ኾነ ሰንደቅ_ዓላማን ማሻሻል(መለወጥ ) ጋ ር ተያያዝነት ምንም የለውም፡፡ ምክንያቱም- አንተም እንደመለወጥ ያቀረብኸው፦ ከዋክብቱ የተጨመሩት ግዛቶች ማኣክው ላዊውን መንግሥት ሲቀላቅሉ የተቀላቀሉትን ቁጥር  የሚያሳይ ስለነብር ነው፡፡ አኹን አልቋል፡፡ መደ መር የምትለው ቃል ለዚያን ጊዜ የአሜሪካን እድገ ት መግለጫ ይኾናል፡፡ ይህ ከኛ ጋር ምንም – ምንም ግንኙነት ኖሮት በምሳሌነት ሊቀርብ አይችልም።
በኢትዮጵያናችን ውስጥ ሰንደቅ ኣላማችን ሲረገጥና  ሲቃጠልማ “ እንዴት! ብለህ፦ አጥፊዎቹን በመቅ ጣት ፈንታ  ወንጀለኞቹን በመደገፍ  በሚአስቆጥር ህ ዓነት፦ ስትሟገትላቸው አዘንሁብህ ብቻ ሳይኾን አ ፈርሁብህም፡፡ ለመሠረታዊ ግዳጅህ መቆምህ አልታየ ኝምና! ሰንደቅ አላማዋን ሳታከብር ነጻነትዋን እ ንዴት ልታከብር ትችላለህ? ምን ይዘህ?
የኦነጉን መሪ ውዱና ክቡሩ አቶ ለማ መገርሳና የ ውጭጉዳይ ሚኒስትርህ አሥመራ ሄደው ባነጋገሩበት  ጊዜ “ እኛ ለመገንጠል አይደለም ለነጻነት ነው፡ ፡” ያለውን እንደእናንተ አጠራር “ ቴሮሪስት”  እንደአማርኛውም “ ሽፍታ” አርማ ጋርስ በአቻ ስ ታቀርበው ያገር ወዳድና የታሪክ ክብር ተቆርቋሪዎች ኹሉ ማ ዘን  ሳይኾን ቢቀየሙህስ ማን ይፈርድባቸዋል?”  ተው! ክቡር ጠ።ሚኒስትር እንደተወደድህና እንደተ ከበርህ ቀጥል፡፡ አለበለዚያ “ ዶሮንኔ ሲያታልሏ ት በመጫኚያ…” እንዳይኾን፡፡
በጥቂቶች የኦረሞ ልጆች ላይ ብቻ ባተኩር፦ አብዲ ሳ  አጋ፡ ሌ. ጄኔራል ጃገማ  ኬሎ፦ ደጃ ገረሱ  ዱኪ.። አረንጓዴ ብጫ ቀይ ሰንደቅ አላማቸውን  እያውለበለቡ አልነበረም ጠላትን ያርበደበዱት?  እነዚህን ሌሎቹም የሞቱለትንና  የገደሉለትን የክብር ሰንደቅ አላማ ቸውን ስታዋርዱባቸው አጽማቸው አይፈርድባችሁም?
ይህ እናንተ ያጣጣላችሁት ሰንደቅ፟ ኣላማ ከኤየሩ ሳሌም ገዳማታችን ላይ በኢጣሊያን ጊዜ ለአንድ ቀ ን እንኳን ወርዶ እንደማያውቅ ታውቅላችሁ?
እንዲሁም ኤርትራ ደብረ፟ቢዘን ገዳምና ይዞታዋ  በስላች እስከ ምጽዋ ድረስ የኢትዮጵያ  እንደነበረስ?
የበለጠ የሚገርመርውና የሚያኮራውም ኤርትራውያን  ወገኖቻችን ለየበዓላቱ ኹሉ በአረንጓዴ ብጫ ቀይ  ሰንደቅ ኣላማቸውበዚያን ኹሉ ዘመናት  ይዋቡ እንደነበር ታውቃላችህ? አኹን እ ናንተ ክሽፍታ አርማ ጋር ታወዳድሩት ጀመር፡፡ አ ይ ጊዜ! አይ ውርደት!
የዚያን የጀግኛ የኢትዮጵያ ልጅ የ አሥመራ ተወላ ጁንስ  ሙሶሊኒ በአደባባይ ፎክሮ ሰንደቅ አላማች ንን ሲያስረግጥ _ የሰንደቅ አላማውን ውርድት መ ቀበል አቅቶት የሰልፈኛውን ስይፍ ነጥቆ ያወራረደውን የዘራይ ድረስን ታሪክንስ አታውቁም? እባካችሁ አኹንም ልጆቻችንን ወደተመሳሳይ አደጋ አትገፋፉብን።
“ የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ
አዘንሽ ቅጥ  አጣ ከቤትሽም አልወጣ!”
የኾነው ዓይነት ቢደገም-በድጋገም ተጠያቂው ማን ይኾናል?
ወጣ! ስንል ደግሞ  ሙሶሌኒ በታንክና በአይሮፕላ ን ብቻ ሳይኾን በመርዝም ብዛት አዲስ አበባን ሲ ይዝ _ ገጠሩማ  በጀግኞች አባቶቻችን  ቁጥጥር  ውስጥ ነበር፦ አብዛኛው፦ እንደ አባ ገስጥ አበበ  አረጋይ ፓቴ ነውስ “ ምናልባት  ከኣለም ውስጥ  ብቸኛው ጀግና” ያላችቸው   መቼ አስደእረሱት? ! የነዚህ የነዚህ ጀግኖች ትውስታ እንደዚህ በዚ ች ታሪካዊት ሰንደቅ ኣላማ ስትቀልዱ እንቅልፍ ይ ሰጣችኋል? ምን ኣይነት ኅሊና??!
ክቡር ጠ.ሚ. “ ኢትዮጵያውያን እንደማሕበረ-ሰብ  አሸንፈን አናውቅም!!” አፍክን ሞልተህ? ምነው ? ምነው…ው?
የአጼ ዮሐንስንንና የዳግማው ምኒልክን ከተሳለ ፉ በኋላ ሽማግሌ ገብቶ “የእናንት የወንድማማቾች  ጠብ ለጠላት በር ይከፍታል ብሎ! በሰላም ማደራ ደሩን ረሳኸው?
የወሎው ንጉስ ሚካኤልስ ወድ እምዬ ምኒልክ የገቡ ት በጦርነት ነበር? የሊሎቹን የደ.ምዕራቦቹን ል ዝለለው፤፡

የሰንደቅ አላማችንን ጉዳይ በሚገባው በክብር ካልይዝኸው ለፍትህ-ለፍተህ ልፋ ትህ መና እንዳይቀር እፈርራለሁ።
በሰንደቅ አላማችን ፦ በኢት. ኦርቶ. ቤ -ክ   በዚያም  ከ ሕገመንግሥት ተብዬው   በኋላ ደግሞ  በሙስሊም ወንድም-እህቶቻችን ላይ ለምንና እንዴ ት እንደተዘመተ በሌላ ግዜ አቀርባለሁ

አንድዬ ኢትዮጵያችንን ይጠብቅልን። ለልጆችዋም ል ብ ይስጥልን

Leave a Reply