
በሱማሊያ በተካሄደ ሦስተኛ ዙር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ከወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ፎርማጆ ጋር የተፎካከሩት የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ የሱማሊያ 10ኛው ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ከፕሬዝዳንት ፎርማጆ በፊት አገሪቱን በፕሬዝዳንትነት የመሩ ናቸው። ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን የተፎካከሩት ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ፎርማጆ በምርጫው ተሸንፈዋል። [ዋዜማ ራዲዮ]
Source: Link to the Post