በሱማሌ ክልል ለሕወሐት ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 28 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የሱማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለሕወሓት ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ 28 ግለሰቦችና ንብረቶቻቸው በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ:: በክልሉ የሚገኙ የሕወሓት ተላላኪዎች ለቡድኑ የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርጉ መቆየታቸውን የገለጹት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ረ/ኮሚሽነር መሐመድ አሊ ሐሰን፣ 28 ግለሰቦች 10 የሲኖትራክ መኪና እና ሌሎች ንብረቶቻቸው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply