በሱማሌ ክልል ከሚወዳደሩ 4 ፓርቲዎች ሶስቱ አንሳተፍም ማለታቸው በምርጫ ሂደት ላይ የሚያመጣው ለውጥ የለም፡-የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ምርጫ ቦርድ መስከረም 20 በሚካሄደው 2ተኛ ዙር ምርጫ በሶስት ክልሎች እንደሚካሄድ ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በሰጠው መግለጫ ዝርዝሩን ይፋ አድርጓል። በመግለጫው ላይ 7 ነጥብ 6 ሚሊየን ህዝብ በምርጫው እንደሚሳተፍበት የገለጹት የቦርዱ የኮዩኒኬሽን አማካሪ ሶልያና ሽመልስ፤ ምርጫውን ለማከናወን ቦርዱ አስፈላጊውን ዝግጅት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply