በሱማሌ ክልል ጉብኝት እያደረገ ያለው የጋዜጠኞች ቡድን የጅግጅጋ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመለከተ።

ጅግጅጋ: ኅዳር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሱማሌ ክልል ጉብኝት እያደረገ ያለው የጋዜጠኞች ቡድን የጅግጅጋ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመልክቷል። የክልሉን ሕዝብ የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ችግር ለመፍታት እየተሠራ መኾኑን በሱማሌ ክልል ውኃ ቢሮ የመጠጥ ውኃ ዳይሬክተር አብዲ ከድር አብዱላሂ መሃመድ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። የክልሉ ሕዝብ የውኃ አገልግሎት ሽፋን ከ5 ዓመት በፊት 19 በመቶ የነበረ ሲኾን አሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply